ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ የሚመራው መንግስት በድርቅ ለተጎዱ ኢትዮጵያውያን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች መስሪያ ቤትና በተለያዩ ዓለምዓቀፍ ተቋማት እየተካሄደ ያለውን ዓለም ዓቀፍ ዘመቻ አስቁሟል። ምክንያት? የኢትዮጵያን ገጽታ ያበላሻል። (ኢሳት ዜና) ኢትዮጵያውያን የድርቅ ተጠቂዎችን ለመታደግ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ቢሮ (OCHA) ከሌሎች ለጋሾች ጋር ያስተባበረው የዕርዳታ ማሰባሰብ ዘመቻ በአስቸኳይ እንዲቆም የኢትዮጵያ መንግስት ትዕዛዝ ሰጠ። […]
