በቻይና የጉአንግዙ ግዛት በሚገኝ አንድ አለም-አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ የሶስት ኢትዮጵያውያን ንብረት ነው የተባለ 356 ሺ ጥሬ ዶላር መገኘቱን የቻይና መገናኛ ብዙሃን ሰኞ ዘገቡ። በአንድ ሻንጣ ተሞልቶ የነበረው ይኸው ከፍተኛ ገንዘብ በአየር መንገዱ መሳፈሪያ አካባቢ ለጉዞ በነበሩ ሁለት የኮንስትራክሽን ሰራተኞች መገኘቱንና የንብረቱ ባለቤት ናቸው ለተባሉት ሶስቱ ኢትዮጵያውያን መሰጠቱ ታውቋል። 356ሺ ጥሬ ዶላር ገንዘብን የያዘው አነስተኛ ሻንጣ በዋናው […]
