በአፋር ክልል ገዋኔ ወረዳ በአፋርና በኢሳ ሶማሊ ጎሳዎች መካከ ግጭት ተቀስቅሶ በግንሹ የሰባት ሰዎች ህይወት ማለፉንና በርካታ ሰዎችም ለጉዳት መዳረጋቸውን የአፋር የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት ሰኞ ገለጠ። በወረዳው አስጊታ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተቀሰቀሰው ይኸው ግጭት አንድ የአፋር ተወላጅ ወጣት በኢሳ ሶማሊ ጎሳ መገደሉ ተከትሎ እንደሆነ የድርጅቱ ሃላፊ የሆኑት አቶ ገሃስ መሃመድ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ አስረድተዋል። […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
