Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የህወሓት አገዛዝ ታጣቂዎች በአርማጭሆ ሰላማዊ ነዋሪዎች ላይ የግድያ ዘመቻ ከፈቱ፡፡

$
0
0
በላይ አርማጭሆ ኩርቢት የተሰማሩት የህወሓት ታጣቂዎች ሚያዚያ 3 2008 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡00 ላይ አቶ አርጋው ሲሳይ ወደተባሉት ድሃ ገበሬ ቤት በመሄድ ገድለው ንብረታቸውን ዘርፈው ተመልሰዋል፡፡ የአርማጭሆ ምስኪን ገበሬዎች በህወሓት ታጣቂዎች የግድያ እርምጃ እየተወሰደባቸው እና የዝርፊያ ተግባር እየተፈፀመባቸው የሚገኙት በአርበኞች ግንቦት 7 አባልነት ስለተጠረጠሩ ብቻ እንደሆነ ማረጋገጥ ተችሏል፡፡ Filed under: NEWS

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles