Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ትክል ድንጋይ እና አካባቢው በህወሓት ሰራዊት ተከቦ የጦር ቀጠና እንደመሰለ እየተገለፀ ነው፡፡

$
0
0
ከሚያዚያ 3 2008 ዓ.ም ጀምሮ የህወሓት ፌደራል ፖሊስ፣ ልዩ ኃይልና የመከላከያ ሰራዊት ትክል ድንጋይ እና አካባቢውን በስፋት ወሮታል፡፡ የጦር ሰራዊቱ ቁጥር እጅግ በጣም ከፍተኛ ነው ተብሏል፡፡ ነገር ግን ምክንያቱ ምን እንደሆነ በውል ተለይቶ አልታወቀም፡፡ የትክል ድንጋይና አካባቢው ነዋሪዎች ከፍተኛ ስጋት ላይ ናቸው፡፡ በተያያዘ ዜና 43ኛ ክፍለ ጦር የአባላቱ ቁጥር ተመናምኖ በሻለቃ ደረጃ በመድረሱ በ24ኛ ክፍለ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles