Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የቀድሞው ደህንነት ባለስልጣን አቶ ወልደስላሴ ከቀረበባቸው 12 ክሶች በሰባቱ ጥፋተኛ ተባሉ

$
0
0
የቀድሞው የሀገር ውስጥ ደህንነት ባለስልጣን አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል ስልጣንን ያለአግባብ መጠቀም እና ምንጩ ያልታወቁ ሃብት በማፍራት ከቀረበባቸው 12 ክሶች በ7ቱ ጥፋተኛ ተባሉ። በክስ መዝገቡ የተካተቱት ወንድምና እህታቸው ደግሞ በሶስት ክሶች ጥፋተኛ ተብለዋል። በኢንቨስትምንት ስም በወንጀል የተገኘ 6 ሚሊየን ብር ሰውረዋል ተብለው ክስ የተመሰረተባቸው አቶ ዶሪ ከበደ ክሱን በበቂ ሁኔታ በመከላከላቸው በነፃ ተሰናብተዋል። የፌደራል ስነ ምግባርና […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles