Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በሰሜን ጎንደር የህወሃት ታጣቂዎች ነዋሪዎችን እየገደሉና እያሳደዱ ነው ተባለ

$
0
0
በሰሜን ጎንደር አርማጭሆ ውስጥ የህወሃት ታጣቂዎች በአካባቢው የሚኖሩ ገበሬዎችን እየገደሉ፣ እያሳደዱና፣ ዝርፊያ እየፈጸሙባቸው እንደሆነ ከስፍራው የሚወጡ መረጃዎች አመለከቱ። ከሶስት ቀን በፊት ማለትም ሚያዚያ 3 ፥ 2008 ላይ አርማጭሆ ኩርቢት በተባለ ቦታ ተሰማርተው የነበሩ የህወሃት ታጣቂዎች አንድ ገበሬ ገድለው ንብረታቸውን እንደዘረፏቸው የአካባቢው ምንጮች ገልጸዋል። በአካባቢው ተሰማርተው የሚገኙ የህወሃት ታጣቂዎች ተቃዋሚዎችን በተለይም አርበኞች ግንቦት ሰባት አባላት ናቸው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles