“እነዚህ ድንቅ ጎሳዎችን በስልጣኔ ሰም ከመጥፋታቸው በፊት መጎብኘቴ ትልቅ እድል ነው”ሞዲሊስት ፋጡማ ስይድ እውቋ ሞደሊስት ፋጡማ ሰይድ የሁለት እህቶቿን በሶማሊያው የአርስ በርስ ጦርነት ካጣች በሁዋላ ከአስራ ሶስት አመቷ ጀምሮ በሰደት ያደገችበት የአሜሪካኑ የቦስተን ከተማን በተለይ ደግሞ ዛሬ ብዙዎች የሚያውቋት የኒዮርክ ከተማን “ቤቴ ነው “ብትለውም በውስጧ አንድ የጎደላት ነገር እንዳለ ከተረዳቸው ክረምረም ብላለች። እርሱም የማንነቷ ጥያቄ […]
