በምእራብና በምስራቁ እዝ ዉስጥ ከ1991 አመተ ምህረት አንስቶ ሲያገለግሉ የነበሩ የወያኔ ወታደራዊ አመራር ሻምበል መላኩ የትግራይ ነጻ አዉጪዉን ቡድን የመከላከያ ሰራዊት ከድተዉና ዉድ ሐገራችዉን ጥለዉ ከወጡ ሰንበትበት ብለዋል አዎ በአንድ ዘር የበላይነት ላይ የተመሰረተዉን ሰራዊት ከማገልገል መነጠል ይሻለናል ብለዋል ወጣቱ መኮንን ። ሻምበል መላኩ በሶማሌያና በጎንደር እንዲሁም በምስራቁ እዝ ላይ ያገለገሉ የነበረ ሲሆን በተለይም ከሶማሌያ […]
