Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ልጆቻቸውን በነፍሰ ገዳዮቹ እንዳይወሰዱ የተከላከሉ የኑዌር እናቶች እዚያው በጥይት ተገድለዋል።

$
0
0
“ልጆቻቸውን በነፍሰ ገዳዮቹ እንዳይወሰዱ የተከላከሉ የኑዌር እናቶች እዚያው በጥይት ተገድለዋል። እናቶቹ ራሳቸውን ከግድያ: ልጆቻቸውን ከአፈና ሳያድኑ ቀርተዋል። እነሱም ተገደሉ። ልጆቻቸውም ተወሰዱ።” “አራት ልጆቼን ገደሉብኝ። ከዚህ በኋላ ለእኔ ህይወት ምንድን ናት?” የኑዌር አባት የተናገሩት ከኑዌሩ ግድያ ጋር በተያያዘ ከተሰሙት ” መንግስትና መከላከያ ሰራዊታችን ከ200 በላይ ዜጎቻችንን የገደሉትን ደቡብ ሱዳናውያን ጥቃት ፈፃሚዎች ተከታትሎ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ ይወስዳል […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles