በጎንደር ከተማ ከተሰማራው የፌደራል ፖሊስ ጦር ሁለት ኃይል አመራሮች ከነሙሉ ትጥቃቸው አገዛዙን ከዱ፡፡ አገዛዙን በመቃወም ድንገት ከጦር ሰፈር የተሰወሩት ሳጅን ጥበቡ ስብሃት እና ሳጅን አበበ ረዳይ የተሰኙ ኃይል አመራሮች ናቸው፡፡ የስማዳ ተወላጅ የሆነው ሳጅን ጥበቡ ስብሃት መጋቢት 24 2008 ዓ.ም ከነሙሉ ትጥቁ ስርዓቱን ሲከዳ አለማጣ ተወልዶ ያደገው ሳጅን አበበ ረዳይ ደግሞ ከሳምንት በኋላ ማለትም መጋቢት […]
