Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት በኑዌር ብሔረሰብ አባላት ላይ የተፈጸመውን ግዲያ በሚመለከት ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክና ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ፡

$
0
0
ሚያዚያ 6 ቀን 2008 ዓ ም በጋምቤላ ክልል ነዋሪ በሆኑ ሰላማዊ የኑዌር ብሔረሰብ አባላት ላይ በጎረቤት ሀገር ደቡብ ሱዳን ነዋሪ በሆኑ ታጠቂዎች የተፈጸመውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ በመስማታችን መድረክና ሰማያዊ ፓርቲ እጅግ ልብ የሚሰብር ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶናል፡፡ ከመንግሥት ባገኘነው መረጃ መሠረት ብቻ 208 ዜጎቻችን በዚሁ ጭፍጨፋ በአንድ ሌሊት ሕይወታቸውን ማጣታቸውና 102 ሕፃናት ታፍነው መወሰዳቸው በዜጎቻችን ላይ የተፈጸመው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles