Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በፍርድ ቤት ነፃ ተብለው የተፈቱት ዮናታን ወልዴና ባህሩ ደጉ ከእስር ቤት ከወጡ ከሰዓታት በኋላ በድጋሚ ታሰሩ

$
0
0
ከስድስት መቶ ቀናት በኋላ በፍርድ ቤት ነፃ ተብለው የተፈቱት ዮናታን ወልዴና ባህሩ ደጉ ከእስር ቤት ከወጡ ከሰዓታት በኋላ በድጋሚ ታሰሩ። ሁለቱ ወጣቶች በነ ዘላለም ወርቅ አገኘሁ የክስ መዝገብ የኢንተርኔት ደህንነት ስልጠና ለመውሰድ በማመልከታቸው “የሽብር ስልጠና ወስደዋል” በሚል ተከሰው 647 ቀናት እስር ቤት አሳልፈዋል። ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ፍርድ ቤት በነፃ እንዲለቀቁ ያሰናበታቸው ሲሆን ዛሬ ሰኞ ከቂሊንጦ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles