* ሳወዲዎች ይወዱናል ፣ ይጠሉናል … የባለጸጎች ቤት ያለ በቂ የቤት ሠራተኛና ኦና ነው። የሳውዲ ወይዛዝርትና ልጃገረዶች መኪና መንዳት አይፈቀድላቸውምና እንዳሻቸው መውጣት መግባት ሲፈልጉ ውሎ አዳራቸው ያለ ሹፊር የሰመረ አይሆንም። በአጠቃላይ ያለ ቤት ሠራተኛና ሹፊር ኑሯቸው የሚመሰቃቀልባቸው ሳውዲዎች ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ መንግሥትታቸው የሠራተኛ አቅርቦቱን እንዲያፋጥን እየወተወቱ ይገኛሉ። ባሳለፍነው ሳምንት የወጣው ታዋቂ ጋዜጣ ሳውዲ ጋዜጥ የቤት […]
