በትናንትናዉ እለት የደቡብ ሱዳንና የኢትዮጵያ ወታደራዊ ከፍተኛ አመራሮች ተወያይተዋል!! ዉይይቱ እጅግ የሱዳናዊያን ብቻ ነበር የሚመስለዉ ያሉት ዉስጥ አዋቂ መረጃችን…. ተቆርቋሪነታቸዉ ለሱዳናዊያን የሙርሌ ብሔር ወንጀለኞች የሆኑ ሁለት ወታደራዊ አመራሮች በተለየ መልኩ በድንበር ማስጠበቁ እና የድንበር ማካለሉ ስራን አስረግጠዉ አስቀምጠዋል ” እንደዚህ ያሉ የብሔር ግጭቶች በሰሜኑ የሱዳን ድንበርና ኢትዮጵያ መካከልም ይፈጠራል ያሉት የኛዎቹ የመከላከያ ጀኔራል ጉዶች ድንበር […]
