Quantcast
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ታፍነው የተወሰዱትን ኡጻናት ለማስመለስ ቃል የገባው የመከላከያ ሰራዊት ወደኋላ እንዲመለስ ተደረገ

በጋምቤላ ዙሪያ መረጃዎች -የሟቾቹ ቁጥር ወደ 230 ከፍ ብሏል። በየጢሻውና ጉድጓድ ስር የወዳደቁ እየተለቀሙ ነው። ምናልባት ቁጥሩ ሊጨምር ይችላል። -ታፍነው የተወሰዱት ህጻናትና ሴቶች ቁጥር ከ140 በላይ ሆኗል። አከባቢውን ለቀው ወደ ጎረቤት ወረዳዎች የተሰደዱት ከ20 ሺህ በላይ ደርሷል። -የመከላከያ ሰራዊት ወደኋላ እንዲመለስ ተደርጓል። የሙርሌ ብሄረሰብ አባላት የሆኑ ታጣቂዎችን ደቡብ ሱዳን ግዛት ውስጥ ዘልቆ በመግባት ለመደምሰስና ታፍነው […]Image may be NSFW.
Clik here to view.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles