Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት በጋምቤላ ታፍነው የተወሰዱት ህጻናት ጉዳይ አሳስቦኛል አለ

$
0
0
ከአምስት ቀን በፊት ከጋምቤላ ክልል ታፍነው የተወሰዱት ወደ 100 አካባቢ የሚጠጉት ህጻናት ደህንነት አሳስቦት እንደሚገኝ የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) አስታወቀ። በክልሉ የተፈጸመውን ግድያ ያወገዘው የህጻናት መርጃ ድርጅቱ ከቀያቸው ታፍነው የተወሰዱ ህጻናት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ እንዲፈቱም ጥሪውን አቅርቧል። የኢትዮጵያ መንግስት ታፍነው የተወሰዱ ህጻናትን ለመታደግ ዘመቻ መክፈቱን ቢገልጽም ድርጊቱን ፈጽመዋል የተባሉ ታጣቂዎች የሚገኙበትን ስፍራ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles