በስዊድን በሚኖሩ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጠንካራ ተቃውሞ የገጠመውና የውርደት ካባን የተከናነበው የሕወሓቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ትናናንት ኖርዌይ መግባቱ እየተነገረ መሆኑን ተከትሎ ኢትዮጵያውያን ወንጀለኛውን ግለሰብ በዓለም አደባባይ ለማዋረድ እያደኑት እንደሚገኙ ተሰምቷል። በኖርዌይ መዲና ኦስሎ የሚገኙ ታላላቅ ሆቴሎች በአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ተከበዋል። በጉዳዩ ላይ ሁሉም የፖለቲካ ድርጅቶች በጋራ እየሰሩ መሆኑም እየተነገረ ነው። በኦስሎ ከፍተኛ ውጥረት […]
