ከትግራይ ባለሥልጣናት ለወልቃይትና ለጠገዴ ጎንደሬዎች የሚተላለፍ መልዕክት እንኳስ ሰውን ዛፉን ትግሬ እናደርገዋለን። እነዚህ ሰወች ካለሆዳቸው ትል ሌላ ጠላት የላቸውም ነበር። ሕውሓት / TPLF/ አባይ ወልዱ የሚመራው ድርጅት የትግራይን ስቪሉን ማህበረሰብ እንዲህ እየሰበሰበ በዘር ጥላቻ እያሰለጠን መሳሪያ እያስታጠቀ ይታያል ይህ ሁሉ ዝግጅት የታገቱትን ኢትዮጵያውያንን ለማስመለስ አይምሰላችሁ እነሱም በፈንታቸው የወልቃይትን ህዝብ ለማፈን እየተዘጋጁ ነው። መድረኽ ምልሻ ክፍለ […]
