Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ወያኔ የጋምቤላዉን ጭፍጨፋ ተገን በማድረግ የከዱ ከፍተኛ የጦር አባላቶችን እያሰሰ ነዉ!!

$
0
0
የህወሃት መከላከያ ከፍተኛ የሰራዊት እጥረት ገጥሞታል። በአራቱም የሐገሪቱ መእዘናት ድንበሮችን መቆጣጠር የማይታሰብ እየሆነ መጥቷል! በሰሞኑ በጋንቤላ ክልል ኢትዮጵያዊያን ላይ የተቀናበረዉን ጭፍጨፋ ወያኔ በዋና አዘጋጅነት እንደተወነዉ ምንጮች እየገለጹ በሚገኙበት በዚህ ወቅት ላይ የሐገሪቷን ድንበር ለማስጠበቅ ከመካከለኛዉ እዝ ሰራዊት ለመመልመል ቢሞከርም የመካከለኛዉ እዝ ሰራዊት በአብዛኛዉ ኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ልጆቻችን ለማጽዳት በወንጀል ላይ ይገኛል! የምስራቅ ኮከብ የሚባል ስም የተሰጠዉ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543