$ 0 0 ዛሬ ማለዳ 12 ሰአት ላይ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ሰሚት አካባቢ ባለ 5 ፎቅ ህንፃ ተደርምሶ በንብረት ላይ ጉዳት አድርሰ። ህንፃው ሙሉ በሙሉ ያልተጠናቀቀ ቢሆንም ከታችኛው ወለል ላይ ሁለት ባንኮች አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል ። አደጋው የደረሰው በስራ ሰአት ቢሆን በሰው ላይ ሊደርስ የሚችለው አደጋ ከባድ ይሆን ነበር። የባንኮቹ የጥበቃ ሰራተኞች ህንፃው ከመድርመሱ በፊት ከባድ […]