ኢሳት ዜና :- የከተማው ወኪላችን እንደገለጸው፣ ሚያዚያ 24 እና 25 ሙሉ በሙሉ፣ ዛሬ ደግሞ በከፊል የገበያ አዳራሾች ተዘግተዋል። በሰላም የገባ የአዳራሽ 624፣ በእድገት የገበያ አዳራሽ 638 ፣ በላኮመዛ የገባያ አዳራሽ 632 እንዲሁም በሚሊኒየም የገበያ አዳራሽ 562 ሱቆች የተዘጉ ሲሆን፣ ከእነዚህ መካከል ከፊሎቹ ዛሬ ስራ ጀምረዋል። የአድማው ምክንያት ከአቅም በላይ የተጣለባቸው ግብርና ካሽ ሬጅስትራር ማሽን እንዲገዙ […]
