ከአዘጋጁ: ይህ ጽሁፍ በዞን 9 አባላት በፈቃዱ ኃይሉና ዘላለም ክብረት አዘጋጅነት ባለፈው ቅዳሜ በኢትዮጵያ ታትማ በወጣችው ‘ውይይት’ መጽሄት ላይ ታትሞ ወጥቷል:: ውጭ ያለው አንባቢ በድረገጽ እንዲያነበው ታስቦ የቀረበ:: ከበፍቃዱ ኃይሉ በ1999፣ ኢትዮጵያ በድኅረ ምርጫ 97 ቀውስ እየተናጠች በነበረችበት ጊዜ ዓለምዐቀፉ ማኅበረሰብ “ለአፍሪካ ዴሞክራሲ ተስፋ ሰጪ መሪ” ሲሏቸው የነበሩት የቀድሞው የኢ.ፌዲ.ሪ. ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ መልካም ሥማቸው […]
