Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የቀድሞ መንግስት ባለሥልጣናትን ያካተተ የመረዳጃ እድር አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሄደ

$
0
0
የደርግ አባላትና መስራች የነበሩትንና በኋላም የስርዓት ለውጥ ሲፈጠር በእስር ላይ ቆይተው በቅርቡ የተፈቱት የቀድሞ መንግስት አባላት ያቋቋሙት የመረዳጃ እድር አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ባሳለፍነው ሳምንት በአገር ፍቅር ቲአትር ቤት አከበረ። በአሁኑ ወቅት ወደ 280 አባላትን የያዘው ሰው ለሰው የመረዳጃ እድር የተቋቋመው በሚያዝያ ወር 2006 ዓ.ም መሆኑን የገለጹት የእድሩ ሊቀመንበር ኮሎኔል አሸብር አማረ የእድሩ ካፒታልም ከ200 […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles