“ታጣቂዎች አራት ኢትዮጵያዊያኖችን ገንዘብ አምጡ ብለው አይኔ እያየ ገድለዋቸዋል” የሰደተኛው ትውስታ በሰውዲ አረቢያ መራሹ ጦር የአየር ላይ ድብደባ እና በአርሰ በርስ ጦረነት እየፈራረሰች ያለቸው ጎረቤት የመን ዜጎቿ ነፍሳቸውን ለመታደግ ሲሉ ወደ ጅቡቱ ሲሰደዱ በተቃራኒው ብዛት ያላቸው ኢትዮጵያዊያኖች በአገራቸው እየደረሰባቸው ያለው የሰብ አዊ መብት ረገጣን በመሸሸሸ እና ለተሻለ ኑሮ ሲሉ እጅግ አሰከፊውን እና አሰቸጋሪዉን የበረሃ እና […]
