Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የዓለም አቀፉ ፍልሰት ድርጅት ታንዛኒያ 74 የኢትዮጵያ ፍልሰተኞች ወደ ሃገራቸዉ የሚመለሱበትን መንገድ እንዲያመቻች ጠየቀ

$
0
0
የታንዛኒያ ኢሚግሬሽን ጉዳይ በኪሊማንጃሮ ግዛት በቁጥጥር ስር የሚገኙ 74 የኢትዮጵያ ፍልሰተኞች ወደ ሃገራቸዉ የሚመለሱበትን መንገድ እንዲያመቻች የዓለም አቀፉ ፍልሰት ድርጅት (IOM )ጥሪ አቅርቧል። ፍልሰተኞቹ በታንዛኒያ ዉስጥ በህገ-ወጥ ዝዉዉር ታስረዉ የእስር ጊዜያቸዉን የጨረሱ ሲሆኑ፤ የታንዛኒያ መንግስት ከ3 ሳምንታት በፊት በኬንያ ድምበር በኩል ወደ ሃገራቸዉ እንዲመለሱ ለማድረግ ቢሞክርም የኬንያ የድመበር ጠባቂዎች ኢትዮጵያዉያኑን ወደ ኬንያ ድምበር እንዳይገቡ ከልክሏቸዋል። […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles