አርበኞች ግንቦት 7 በአርባምንጭ ባደረሰዉ አደጋ ምክንያት የወያኔ አፈ ቀላጤ ከእዉነት የራቀ መልእክት አስተላልፏል! የወያኔዉን ወታደራዊ ደህንነት ቢሮን ተገን ያደረገ መረጃ እንደሚያመለክተዉ ደግሞ የትግራዩ ነጻ አዉጭ ቡድን ማረኩ ያላቸዉ የጀግናዉ አርበኞች ግንቦት 7 ኢትዮጵያዊያን ልጆች በምርኮ እንደሌሉ ባረጋገጠ መልኩ ቀድሞዉኑ በአርባምንጭ ዉስጥ በዚሁ የነጻነት ግንባር አባልነት ተጠርጥረዉ በግዞት የነበሩ ሁለት ወጣቶችን እንደምርኮ ለዜና ለመጠቀም ጥቃት […]
