ደቡብ ኮሪያ ሲኦል ኢንቾን አየር መንገድ ላይ አራት ኢቶጵያዊያንን በቁጥጥር ስር ዋሉ። ሶሱቱ እያንዳንዳቸዉ የአዉሮፓ እና የኢትዮጵያ የጉዞ ሰነድ የተገኘባቸዉ ሲሆን ፈትህ የሚባለዉ ግለሰብ በተለየ መልኩ ለብቻዉ በህገ ወጥ የሰዉ ዝዉዉር ወንጀል ተከሷል! በደቡብ ኮሪያ አለም አቀፍ አየር መንገድ ላይ በሀገ ወጥ መንገድ ሲሸጋገሩ ሰኞ ግንቦት 01/2008 በኮሪያ የጸጥታ ሐይሎች ቁጥጥር ስር የዋሉት ኢትዮጵያዊያኑ ጉዟቸዉ […]
