Aseged Tamene አርብ ግንቦት 5 እረፋዱ ላይ ነበር አቡነ ያሬድ ጆሓንስበርግ የደረሱት ሶስት የተለያየ ግሩፕ በየግሉ ሊቀበላቸዉ ቢሄድም አቡኑ የመረጡት ቤተ ክርስቲያን የላከቻቸዉን ግለሰቦች ነበር። ኢትዮጵያ በሚገኘዉ ሲኖዶስ ዉስጥ ታላቅ ስፍራ የሚሰጣቸዉ አባት በጆሐንስበርግ ግን የጠበቃቸዉ ሌላ ነበር። ለቤተ ክርስቲያኗ መታመስ ምክንያት ናቸዉ የተባሉትን አስተዳደር አባ ጾመ ልሳንን እንዲተኩ በሲኖዶስ የተመረጡት አቡነ ያሬድ” የመጣሁት […]
