አንበጣ በልቶ እንደማይጠግብ ሁሉ የህወሓት ካድሬዎችም ከህዝብ ገንዘብ ሰብስበው አይጠግቡም። ነጋ ጠባ ገንዘብ መሰብሰብ ነው። የጋዜጣ ይሰበስባሉ፣ ሌላ ግዜ ደግሞ የማህበራት ይሰበስባሉ፣ ከዛ ግብር ይሰበስባሉ፣ ከዛ የዉኃ ይሰበስባሉ፣ ከዛ የ አባይ ግድብ ይሰበስባሉ፣ ከዛ የልማት ይሰበስባሉ፣ ከዛ የማዳበርያ ይሰበስባሉ፣ ከዛ የመለስ ፋውንዴሽን ይሰበስባሉ፣ ከዛ የመለስ አካዳሚ ይሰበስባሉ፣ ከዛ … በቃ አያልቅም፤ እንዳንበጣ መብላት ነው። ይሄን […]
