የተመረቁት እነዚህ አርበኛ ታጋዮች ለወራት የወታደራዊ የፖለቲካና ሌሎች ስልጠናዎችን የወሰዱ ሲሆን የተሰጣቸውን ስልጠና በብቃት መወጣታቸው ተገልፇል ፡፡ ተመራቂዎቹ እንደገለፁት የተሰጣቸው ስልተና እጅግ በጣም ጥሩ የሚባል ሲሆን የህወሃትን አምባገንናዊ ስርአትን ገርስሶ ለመጣል የመጨረሻ አማራጭ የሆነውን የትጥቅ ትግልን ከግብ ለማድረስ የተሰጣቸው ወታደራዊ ትምህርትና የተግባር እንቅስቃሴዎች ከበቂ በላይ እንደነበር ገልፀዋል፡፡ ያገኙት የፖለቲካ ትምህርትም የእውቀት አድማሳቸውን ያሰፋ እንደነበርና በተጨማሪም […]
