ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ካምፕ ውስጥ በርሀብ ሊያልቁ ነው። የመን በአየር ድብደባ ቁም ስቅሏን ማየት ከጀመረች አመት አለፈ። በዚህን ጊዜ በሙሉ ከመቶ ሺህ በላይ ስደተኞች ወደ የመን እየገቡ ነው። መንገድ የቀረው ቀርቶ ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚገባውም ብዙ ነው። ሁዴዳ ያለው የIOM ካምፕ በየጊዜው ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ስደተኞችን ያስተናግዳል። በአሁኑ ሰዓት ግን የባጀት እጥረት አለብኝ በማለት የምግብ አቅርቦቱ […]
