በስሞኑ ባደረግነዉ ስብሰባ ላይ ሰላማዊ በሆነ መልኩ ወደ ህዝቡ እንድንመለስ ጥረት ለማድረግ ሞክሬያለዉ። በዚያች ወሳኝ በሆነች ሚስጥራዊ ስብሰባ ላይ የተካተቱት አጀንዳዎች ፈጽመዉ በትኩረት አለመታየታቸዉን እየገለጽኩ ነገር ግን ብዙዎች የምንመስል ጥቂቶች መሆናችንን ግምት የወሰድኩበት ትልቅ እለት መሆኑን ላስገነዝባችሁ እወዳለዉ! በመሆኑም አሁን ማድረግ ያለብን አንድና አንድ ነገር ብቻ መሆኑን ስገልጽላችሁ በማስጠንቀቅ ጭምር ነዉ። እናንተ እንደምትሉት ሲ.አይ.ኤ የአርበኞች […]
