Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የህግ ምክር እንዲያገኙ ስምምነት መደረሱ ተነገረ

$
0
0
የብሪታኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢ/ያ መንግስት በእስር ላይ የሚገኙ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ነጻ የሆነ የህግ ምክርን አግኝተው የሃገሪቱ የህግ- ስርዓት የሚፈቅደውን አማራጭ እንዲመለከቱ ስምምነት መደረሱን ሃሙስ ይፋ ተደረገ። ይኸው ስምምነት በኢትዮጵያ ጉብኝት ባደረጉ የብሪታኒያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊሊፕ ሃሞንድና በኢትዮጵያ ባለስልጣናት በኩል መደረሱን የብሪታኒያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከምክክክሩ በኋላ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ለሁለት ቀን በአዲስ አበባ ቆይታ የነበራቸው ሚኒስትሩ የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles