ከወያኔ የግፍ አገዛዝ እራሳቸዉን በማግለል በምእራብ ደቡብ ሱዳን እና በጁባ አካባቢ መሽገዉ የነበሩ ብዛት ያላቸዉ የትግራይ ነጻ አዉጪ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን በማፈላለግ ላይ የተሰማራዉ በተለይም ከጋምቤላ ተጠልፈዉ የተወሰዱ ኢትዮጵያዊያን ህጻናትን ለማፈላለግ በሚል ሽፋን ለበቀል ሲንቀዠቀዥ የነበረ አነስተኛ መጠን ያለዉ የወያኔን ቡድን መሪና አዝዥ በሻለቅነት ማእረግ ላይ የሚገኝ ከፍተኛ መኮንን በዚያዉ በደቡብ ሱዳን እና ኢትዮጵያ አዋሳኝ […]
