ህወሃት በመላዉ ሐገራችን ላይ እየሰራ የሚገኘዉ ብሔሮችን የመነጣጠል ወንጀል እንዳለ ሆኖ በስደት ላይ ይህንኑ ተግባር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል እየከወነዉ ይገኛል ዛሬ በ 6/6/2015 በደቡብ አፍሪካ ጆሐንስበርግ ሜይፌር አካባቢ ሄለንኪ መናፈሻ አዳራሽ በመያዝ የደቡብ ህዝቦችን በተለይም ብዝት ያላቸዉ የከንባታና የሐዲያ ልጆችን ብቻ ነጥሎ በመጥራት የዘረፋና የልዩነት ተግባሩን ለመተግበር ደፋ ቀና እያለ ይገኛል። በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን […]
