Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ጎንደር በወያኔና በሕዝቡ መካከል ውጥረቱ አሁንም ቀጥሏል፥

$
0
0
ደቡብ ጎንደር ደብረታቦርና ጋይንት ጉና ዓካባቢ የሰነበተው ጦርነት መሰል ሁኔታ እንዳለ ሆኖ፥ ዛሬ ማክሰኞ ጠዋት ግንቦት 30 2008, በላይ አርማጭሆ ወረዳ ፈረስ መግሪያ ቀበሌ፤ ቤቱ ተከቦ በወያኔ ደፈጣ የተጣለበት ወጣት ከወያኔ መከላከያ ኃይል ጋር ተታኩሶ ዓንድ የመከላከያ ባልደረባ መግደሉንና መሳሪያውን ማርኮ ወደ ጫካ መግባቱ ተሰምቷል፥ በወያኔ መከላከያ ሠራዊት የተደረገበትን ከበባ በከፍተኛ ተኩስ መክቶ፥ አንድ የመከላከያ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles