በሶማሌያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች በተለይም የ44ተኛ ክፍለ ጦር እየተዳከመ መምጣቱን ምንጮች እየገለጹ ይገኛሉ! ኢትዮጵያዊያን ወታደሮች በአልሸባብ በአሰቃቂ ሁኔታ እየተገደሉ የሚገኙበት ኢል ቡር ( El bur ) የተባለዉ አካባቢ ሲሆን ከመከላከያ ሰራዊቱ መካከል አንዱ የላከልን መረጃ እንደሚያመላክተዉ ሰላም የማስከበሩ ሂደት በወያኔያዊያን አመራሮች ወደ ሰራዊት ማስጨረሱ ሁናቴ መሸጋገሩን ነዉ… ” የአልሸባብ አፈ ቀላጤ የሆነ አሊ መሃመድ ራጌ […]
