Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ከ10,000 በላይ መብታችን ተደፈረ ያሉ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ነዋሪዎች ቤተመንግስት ፊት ለፊት ድምጻቸውን ሲያሰሙ ዋሉ።

$
0
0
በን/ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ቀርሳና ኮንቶማ 30 ሽ ህዝብ የምኖርበት ሰፋር ለማፍርስ ያቀዱትን የቀበሌውን እቅድ ለመቃውም 4 ክሎ በምገኘው ቤተመንግስት ፊት ለፊት የተሰበሰቡት ከ10000 በላይ ሰዎች  በመሰብሰብ ድምጻቸውን ሲያሰሙ ውለዋል። በኣራት ኪሎ ቤተመንግስት ፊትለፊት ድምጻቸውን ያሰሙ የተገፉ ህዝቦች የተሰጣቸው መልስ መድረክ እንፋጥራለን ወደ ሰፋራችሁ ሂዱ ብሎ ሸኝቶዋል ህዝቡ ግን መበተን አለፋለገም ከ4 ክሎ እስከ ሳሪስ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles