ለ25 አመት በሁዋላ ያንቀላፉት አንበሶቹ ጀግኖቹ የዳባት ህዝብ የማይረሳ ታሪክ ሰሩ። ወደ ትግራይ ክልል ተጭኖ ሊሄድ የነበረን ትራንስፈርመር በወጣቱ ሀይል ቀርቷል ጭኖት የነበረዉ መኪና በእሳት አጋይቷል የመንግስት ተቋማት የመለስ ፖርክ የሚል ታፔላ ተገንጥሏል ። መስታዉቶች ተሰባብረዋል ካቢኔዎች የገቡበት ጠፍቷል ህዝቡ ድል ተቀናጅቷል ጎማዎች አስፋልት ላይ ይነዳሉ ይጨሳሉ ህዝቡ አደባባይ በመውጣት ተቋውሞውን እየገለፀ ነው ብዙ ፎቶዎች […]
