by Aseged Tamene በተጨማሪም የኢትዮጵያና የኤርትራ ግጭት ዛሬም ቀጥሏል፣ ሁለቱም ሀገሮች ተጨማሪ ጦር እያንቀሳቀሱ ነው መንግስት ግጭት አይሎ ከሚታይባት ፆረና አካባቢ በተጨማሪ በተለያዩ የድንበር አካባቢዎች ጦሩን በተጠንቀቅ እንዲቆም አድርጓል። “ኢትዮጵያ ወረራ ልትፈፅምብኝ ነው” ያለችው ኤርትራ ከጦር ሰራዊቷ ከፍተኛ ልምድ ያለውን ዕዝ በሶስት አካባቢዎች እንዲስፍር አድርጋለች። የኤርትራ ባለስልጣናት በጉዳዩ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ የተቀመጡ ሲሆን ሁኔታው በዚህ […]
