በትግራይ ነጻ አዉጪዉ ቡድን የተለኮሰዉን የጦር ጸብ አጫሪነት ኤርትራ በቀላሉ አልተመለከተችዉም! በመሆኑም በኢትዮ ኤርትራ አዋሳኝ ድንበሮች ዙሪያ ከፍተኛ መጠን ያለዉና ዘመናዊ የሆነ ሰራዊት ማለትም የአየር ወለድና ባሕር ሐይል አጠቃላይ ፊቱን ወደ ትግራይ ነጻ አዉጪዉ ጦር በማዞር ለግዳጅ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን መረጃዎቻችን ተናግረዋል። ወያኔ ጦርነቱ ጋብ ብሏል የሚል ማስተባበያ ቢስጥም በኤርትራ በኩል ከፍተኛ የሆነ የበቀል እርምጃ […]
