Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር መረጃ.. በሶማሌያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች ወደኍላ እንዲያፈገፍጉ ትእዛዝ ተላለፈላቸው!!

በተለይ በአሚሶም ዉስጥ ሀልጋን እየተባለ በሚጠራዉ ስፍራ የኢትዮጵያ ወታደሮች የሚቆጣጠሩት ምድብ በአል ሸባብ አጥፍቶ ጠፊ ሐይሎች መመታቱን ለመበቀል የተንቀሳቀሰ የሻለቃ ምሪት ሐይል ክፉኛ መጠቃቱን ተከትሎ ከኮረኔል የማነ በተላለፈ መመሪያ መሰረት የኢትዮጵያ ወታደሮች ወደ ኍላ አፈግፈገዋል። ድንገተኛዉን አደጋ ተንተርሶ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር መረጃ . . በአሁኑ ወቅት የወያኔ ጀሌዎች የበርሊንን ስብሰባ ለማበላሸት ተቃዉሞ እያደረጉ ይገኛሉ!!

የብዙሃኖች ብሶት! የብዙሃኖች እንባ ለእነርሱ ምናቸዉም ነዉ! ኢትዮጵያ ልጆቿን በትና የጥቂቶች በሆነችበት በዚህ በመጨረሻዉ ወቅት ላይ የወያኔ ደጋፊ ነን ያሉ ጥቂቶች እየጮሁ ይገኛሉ! የእኛ ደም ደግሞ እንደ አቤል ደም በኢትዮጵያና በመላዉ አለም ላይ በእነርሱ እጅ ላይ ሆኖ ይጮሃል! ድሉ ወደፊት እየተስገመገመ ሲመጣ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአባይ ወልዱ የአውስትራልያ ጉብኝት እና የወልቃይቶች አቀባበል ።

ዜና አባይ ወልዱ አዊስትራሊያ ጉብኝት ለማድረግ ከገቡ በሆላ በወልቃይት ተወላጆችና በኢትዩጽያዊኖች ከባድ ተቃዉሞ ገጠማቸዉ ሜልቦረን በተባለዉ ከተማ ስብሰባ ለመሳተፍ አስበዉ በተቃዉሙ አደራሹ ተዘግቶ መግባት አልቻሉም አባይ ወልዱ የትግራይ ርእሰ መስተዳደር ፕሪዚዳንት ሲሆኑ ሰሞኑን የወልቃይት አማራ ብሄር ጥያቄን ለማፈን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና! በኢትዮጵያና የኤርትራ ድንበር አካባቢ ጦርነት ተቀሰቀሰ።

አውራምባ ታይምስ የተባለው ለገዢው ፓርቲ ቅርብ የሆነ ድረ ገጽ እንደ ዘገበው ከሆነ ትናንት ማምሻውን በሁለቱ ሀገሮች ድንበር አካባቢ ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ ሲደረግ አምሽቷል። እስካሁን ከሁለቱም ሀገራት የተሰጠ ይፋዊ መግለጫ የለም። ጉዳዩን እየተከታተልን እናቀርባለን። The isolated regime in Eritrea...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና…የትግራይ ነጻ አዉጪዉ ቡድን የመጨረሻዉ የሞት መንገድ ላይ!

ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያንን ለሁለት አስርት አመታት በቀኝ ግዝት ይዞ የቆየዉ ይህዉ የወያኔ ቡድን በተለያየ የሐገሪቷ ክፍሎች ከገባበት የጦር አጣብቂኝ ዉጥረት የተነሳ ሲሸሸዉና ሲሸሽገዉ የነበረዉን ጦርነት ሳይወደዉ በግዱ እየተጋፈጠዉ ይገኛል። በሰሜናዊ የሐገራችን ክፍል በጾረና አካባቢም የወያኔ ቡድን ያደረገዉ ትንኮሳ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በምክትል ፕሬዝዳንት ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ የነበሩትና በሙስና ተጠርጥረው የተያዙት አቶ ዘላለም ጀማነህ...

ሸገር ከኦሮሚያ ፀረ-ሙስና ቢሮ የሥራ ኃላፊዎች እንደሰማው የፀረ ሙስና ኮሚሽኑ በተጠርጣሪው ላይ የ14 ቀናት የምርመራ የጊዜ ቀጠሮ መጠየቁን ነው፡፡ አቶ ዘላለም ጀማነህ የክልሉ መንግሥትና ድርጅት ኃላፊ በነበሩበት ጊዜ የተሰጣቸውን ኃላፊነትና ህዝባዊ አደራ በመተው የተሰጣቸውን ሥልጣን ያለአግባብ ለግል ጥቅም አውለዋል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኤርትራ መከላከያ ኃይል፥ በወያኔ ሕወሓት ጦር ላይ ከፍተኛ የመልሶ ማጥቃት ውጊያ በማድረግ ኩዱ ሓይዋ የተባለ የጦር ሰፈር...

እሁድ በማለዳ በወያኔ የተሰነዘረበትን የጦርነት ትንኮሳ ለመመለስ፥ በጸሮና በር ድምበር ጥሶ የገባው የኤርትራ መከላከያ ሠራዊት ከሰኞ ጠዋት ጀምሮ ባደረገው ብዙ ሰዓታት የጨረስ ፍልሚያ ወደ 52 የወያኔ ሕወሓት ወታደሮች እንደተገደለና፥ በከባድ ጦርነት የወያኔን ጦር እየገረፈ ኩዱ ሓይዋ የጦር ሰፈር ድረስ እንደገባ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያና የኤርትራ ግጭት ዛሬም ቀጥሏል፣ ሁለቱም ሀገሮች ተጨማሪ ጦር እያንቀሳቀሱ ነው

by Aseged Tamene በተጨማሪም  የኢትዮጵያና የኤርትራ ግጭት ዛሬም ቀጥሏል፣ ሁለቱም ሀገሮች ተጨማሪ ጦር እያንቀሳቀሱ ነው መንግስት ግጭት አይሎ ከሚታይባት ፆረና አካባቢ በተጨማሪ በተለያዩ የድንበር አካባቢዎች ጦሩን በተጠንቀቅ እንዲቆም አድርጓል። “ኢትዮጵያ ወረራ ልትፈፅምብኝ ነው” ያለችው ኤርትራ ከጦር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና…ዛሬም ቁስለኞች ወደ ትግራይ እየተጋዙ ነዉ!!

በትግራይ ነጻ አዉጪዉ ቡድን የተለኮሰዉን የጦር ጸብ አጫሪነት ኤርትራ በቀላሉ አልተመለከተችዉም! በመሆኑም በኢትዮ ኤርትራ አዋሳኝ ድንበሮች ዙሪያ ከፍተኛ መጠን ያለዉና ዘመናዊ የሆነ ሰራዊት ማለትም የአየር ወለድና ባሕር ሐይል አጠቃላይ ፊቱን ወደ ትግራይ ነጻ አዉጪዉ ጦር በማዞር ለግዳጅ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰይፉ ፋንታሁን ታሰረ – ነገ ሊፈረድበት ነው

ሰይፉ ፋንታሁን በቀረበበት ሀሰተኛ ወሬ የማሰራጨት ክስ በዛሬው ዕለት ፍርድ ቤት ቀረበ፡፡ ሰይፉ በመናገሻ ምድብ ችሎት ፍርድ ቤት ዛሬ በቀረበበት ወቅት ‹‹አዎ ድርጊቱን ፈፅሜያለሁ›› በማለት የእምነት ቃሉን እንደሰጠ ምንጮቻችን ገልፀውልናል፡፡ ፍርድ ቤቱም ተከሳሹ የቀረበበትን ክስ መፈፀሙን በማመኑ የፍርድ ውሳኔ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደቡብ አፍሪካ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ኢንባሲ ስደተኞችን ከሰሰ!

በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ከተማ ላይ የሚገኘዉ የወያኔ ኢንባሲ ከፍተኛ የሆነ ስህተት በመስራት ላይ ይገኛል! ይህዉም በዚያ በደቡብ አፍሪካ በስደት የሚገኙ በተለይም የወያኔን ስርአት በመቃወም የሚኖሩ ወገኖች በህጋዊ መንገድ በሐገሪቷ የስደተኞች ቢሮ ( DAPARTMENT OF HOME AFFAIR ) የመታወቂያ ወረቀት ወይም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሐሃይለማርያም ደሳለኝና ቴድሮስ አድሀኖም የጥገኝነት ጥያቄያቸው ተቀባይነት ያላገኙ ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ...

ሐሃይለማርያም ደሳለኝና ቴድሮስ አድሀኖም የሚባሉ የወያኔ ተላላኪዎች በአሁኑ ወቅት ቤልጅየም ብራሰልስ የሚገኙ ሲሆን በቅርቡ የአውሮፓ ህብረት ስደተኞችን በሀገራቸው ለመገደብና ተቀባይነት ያላገኙትን ወደ መጡበት ለመመለስ ለሚያስችለው ስምምነት ከ62ቢሊዮን ዩሮ በላይ በጀት መመደቡን ተከትሎ የጥገኝነት ጥያቄያቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲሱ የ40/60 ኮንዶሚንየም የማስተላለፊያ ዋጋ ጭማሪ ጥናት የ60% በላይ ጭማሪን ይጠበቃል!

የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ፤ የአ.አ. ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትር በጋራ ባጠኑት የዋጋ ማሻሻያ ጥናት ለአንድ ካሬ ሜትር በምዝገባ ወቅት ከተተመነው የብር 2,100 ጭማሪ ማድረግ እንደሚያስፈልግ ይገልፃል። በዚህ ስሌት መሰረት የ40/60 የቤቶች ግንባታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሃት ቁልፍ ዲፕሎማሲ ስልጣኖችን በራሱ አባላት እየሞላ ነው ተባለ

የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ህወሃት አባላትን ወደ ቁልፍ ዲፕሎማሲያዊ ስፍራዎች የማሸጋገሩ እርምጃ መቀጠሉ ታወቀ። የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ አባል የሆኑት ዶ/ር ኃ/ሚካዔል አበራ በብሪታኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙ ሲሆን፣ ሌላው የህወሃት አባል አቶ ብርሃነ ኪዳነ ማሪያም በአቶ ግርማ ብሩ ምርት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ በጅቡቲ ድንበር ወታደሮቿን ማስፈሯ ተገለጸ

ኢትዮጵያ በጎረቤት ጅቡቲ በምትዋሰንበት የደንበር አካባቢ በርካታ ወታደሮችን ማስፈሯ ተገለጠ። ይኸው በኮሎኔል አመራር ስር የተሰማራው ወታደራዊ ሃይል ታዱራህ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በምትገኘው የባልሆ ከተማ የሰፈረ ሲሆን፣ የወታደሮቹ ቁጥር በትንሹ 150 እንደሚደርስ በደህንነት ዙሪያ ሪፖርቶችን የሚያቀርበው አፍሪካ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“‎ከፕሬዝዳንትነት ራሴን ላገል ቀናቶችን እየቆጠርኩ ነው‬”ሮበርት ጋብርኤል ሙጋቤ‬

አይደፈሬውና አወዛጋቢው አፍሪካዊ መሪ ሙጋቤ ስልጣናቸውን ለማራዘም ሲሉ ያልተጠቀሙት ስልት የለም። “ተቃዋሚዎችን ከማፈን የምርጫ ኮረጆ እስከመስረቅ …” እያለ ይዘረዝራል ኦል አፍሪካ ዶት ኮም። ዝምባብዌን ለ36 ዓመታት የመሩት ሙጋቤም ቢሆኑ አንዴ እስከ ህልፈተ ሞቴ እመራለው ሌላጊዜ ደግሞ ጡረታ መውጣት እፈልጋለው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ መንግስት በሳይበር ጥቃት የተነሳ ከ 1 ቢሊዮን በላይ ብር ከሰርኩ አለ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ተክለብርሃን ወልደ አረጋዊ ከትናንት በስቲያ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት እንደገለፁት፤ የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል በአገሪቱ የቴሌኮም ዘርፍ የአገልግሎት ተደራሽነት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እየፈጠረ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኤርትራ የተሰዉ ወታደሮቿን በክብር ቀበረች::

ኤርትራ በፆረና ግምባር በወያኔ ተንኩዋሽነት ፕሮቮኬሽን የተቀሰቀሰዉን ጦርነት ተከትሎ የወያኔን ብኩን ሰራዊት ወደ 200 መግደሏን 300 ማቁሰሏን በርካታ ሰራዊትም በሶስት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች መሪነት እጁን ለአግ7 እስከ ሙሉ ትጥቁ እጅ መስጠቱን አርበኞችና የኤርትራ መንግስትም ድንቅ አቀባበል ማድረጉ ይታወሳል::...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ መንግስት ያለበት እዳ 36.6 ቢሊዮን ዶላር መድረሱ ተገለጸ

የኢትዮጵያ መንግስት እስከ ፈረንጆች አቆጣጠር 2015 ዓም ማጠናቀቂያ ድረስ ያለበት አጠቃላይ እዳ 36.6 ቢሊዮን ዶላር መድረሱ ተገለጠ። ይኸው የሃገሪቱ የእዳ መጠን ከአጠቃላይ ሃገራዊ ምርት ጋር ሲነጻጸር ወደ 55 በመቶ የሚደርስ ሲሆን፣ መንግስት ከሚያጸድቀው በጀት ውስጥ ለእዳ ክፍያ የሚመደበው ገንዘብ እየጨመረ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሀት ምን አስቦ/አሳስቦት ይሆን? አቶ ግርማ ብሩ በህወሀቱ አቶ ብርሃን ኪዳነማርያም ሊተኩ ነው

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ቁልፍ: ወሳኝ ተጽእኖ ፈጣሪ በሆኑ በኢኮኖሚው: ፖለቲካውና ጸጥታው ላይ በአንድም ይሁን በሌላ ተለይተው በሚታዩ ሀገራት ህወሀት አምባሳደሮችን በትግራይ ተወላጆች በሆኑ አባላቱ እየተካቸው ነው። በአውስትራሊያና ኒውዚላንድ ወ/ሮ ትርፉ ኪዳነማርያም ተሹመዋል። በእንግሊዝ በአቶ ብርሃኑ ከበደ ምትክ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live