ሐሃይለማርያም ደሳለኝና ቴድሮስ አድሀኖም የሚባሉ የወያኔ ተላላኪዎች በአሁኑ ወቅት ቤልጅየም ብራሰልስ የሚገኙ ሲሆን በቅርቡ የአውሮፓ ህብረት ስደተኞችን በሀገራቸው ለመገደብና ተቀባይነት ያላገኙትን ወደ መጡበት ለመመለስ ለሚያስችለው ስምምነት ከ62ቢሊዮን ዩሮ በላይ በጀት መመደቡን ተከትሎ የጥገኝነት ጥያቄያቸው ተቀባይነት ያላገኙ ስደተኞችን ወደ እናት ሀገራቸው እንዲመለሱ የሚያስገድደውን አዲሱ ስምምነት ከሀገራት ቀድመው መፈረማቸው ታውቋል። እነዚህ ጨቋኝ የዜጎችን ደም የሚጠጡ አምባገነኖች እንደዚህ […]
