የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ፤ የአ.አ. ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትር በጋራ ባጠኑት የዋጋ ማሻሻያ ጥናት ለአንድ ካሬ ሜትር በምዝገባ ወቅት ከተተመነው የብር 2,100 ጭማሪ ማድረግ እንደሚያስፈልግ ይገልፃል። በዚህ ስሌት መሰረት የ40/60 የቤቶች ግንባታ በ2004 ዓ.ም. ሲጀመር ለአንድ ሜትር ካሬ እንዲከፈል የተወሰነው፤ ለባለ አንድ መኝታ ከ2289 ብር ወደ4389 ብር ለባለ […]
