Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የወያኔ መንግስት በሳይበር ጥቃት የተነሳ ከ 1 ቢሊዮን በላይ ብር ከሰርኩ አለ

$
0
0
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ተክለብርሃን ወልደ አረጋዊ ከትናንት በስቲያ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት እንደገለፁት፤ የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል በአገሪቱ የቴሌኮም ዘርፍ የአገልግሎት ተደራሽነት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እየፈጠረ ሲሆን መንግስትንም ለከፍተኛ ኪሳራ ዳርጐታል፡፡  ባለፉት ዘጠኝ ወራት በጅግጅጋ፣ አዲስ አበባ፣ ሐረርና ድሬደዋ ከተሞች  በተካሄደ አሰሳ፣ 400 የቴሌኮም […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles