አይደፈሬውና አወዛጋቢው አፍሪካዊ መሪ ሙጋቤ ስልጣናቸውን ለማራዘም ሲሉ ያልተጠቀሙት ስልት የለም። “ተቃዋሚዎችን ከማፈን የምርጫ ኮረጆ እስከመስረቅ …” እያለ ይዘረዝራል ኦል አፍሪካ ዶት ኮም። ዝምባብዌን ለ36 ዓመታት የመሩት ሙጋቤም ቢሆኑ አንዴ እስከ ህልፈተ ሞቴ እመራለው ሌላጊዜ ደግሞ ጡረታ መውጣት እፈልጋለው ቀኑን ግን አልወሰንኩም ሲሉ ኑረቃል። ዛሬ ግን የቆረጡ ይመስላሉ የ92 ዓመቱ ሽማግሌ ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ። የአፍሪካ […]
