Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የኢትዮጵያ መንግስት ያለበት እዳ 36.6 ቢሊዮን ዶላር መድረሱ ተገለጸ

$
0
0
የኢትዮጵያ መንግስት እስከ ፈረንጆች አቆጣጠር 2015 ዓም ማጠናቀቂያ ድረስ ያለበት አጠቃላይ እዳ 36.6 ቢሊዮን ዶላር መድረሱ ተገለጠ። ይኸው የሃገሪቱ የእዳ መጠን ከአጠቃላይ ሃገራዊ ምርት ጋር ሲነጻጸር ወደ 55 በመቶ የሚደርስ ሲሆን፣ መንግስት ከሚያጸድቀው በጀት ውስጥ ለእዳ ክፍያ የሚመደበው ገንዘብ እየጨመረ መምጣቱ ታውቋል። ለ2009 ዓም ከተያዘው 274 ቢሊዮን ብር በጀት መካከል መንግስት ወደ 14 ቢሊዮን ለእዳ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles