በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ወደ ፍሪ ግሌን በሚወስደዉ መንገድ አጋማሽ ላይ የሚገኘዉ የወያኔ ኢንባሲ ተወካይ ምባሳደር ሙሉጌታ ከሊል የህወሃትን ስነ ምግባር የሚወክል ሐገራዊ ስህተት ወንጀል እየፈጸሙ ይገኛሉ። በጆሐንስበርግና ፕሪቶሪያ አካባቢዎች ከሚኖሩ የምግባር ጓደኞቻቸዉ ጋር ጫት በመቃም እና አልኮል በመጠጥት ግዜያቸዉን የሚጋሩት አምባሳደር ምሌጌታ ወደ ቦትሱዋና ተጉዘዉ የተከበረ ቤተሰብ ዉስጥ ቅሌት ፈጽመዋል። እንደ ኤዉሮፓ አቆጣጠር ከ1990 ዓ/ም […]
