በዛሬው እለትም በንፋስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በአዲሱ የልማት ካርታ መሰረት የናንተ ቤት ፈራሽ ነው ስለዚህም ቤቱ በአፍራሽ ግብረ ሀይል በላያችሁ ከመፍረሱ በፊት በአጭር ጊዜ ውስጥ አለን የምትሉትን የቤት እቃና ንብረት ይዛችሁ ቦታውን አስረክቡ ተብለናል ። ይህም አግባብ አይደለም መንግስት ቅድሚያ ማስጠንቀቂያ ሳይሰጠንና ማረፍያ ቦታ ሳያመቻችልን በዚህ በክረምት ወዴት ነው ሂዱ የሚለን!?? ያሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ የክፍለከተማው ነዋሪዎች […]
